← ወደ ዋናው ገጽ
ወረብ
1 ደቂቃ

እምገቦከ ውኅዘ


#


እምገቦከ ውኅዘ ነቅዓ ማይ፡ ዘቀደሶ ለፈያታይ ፡

መስቀልከ እግዚኦ ምስካይ ለነዳይ።

....

ትርጉም፦ከጎንህ የፈሰሰው ውሀ ፈያታዊ ዘየማንን ቀደሰው መስቀልህ ለነዳያን አንባ መጠጊያ ነው


---

*የተጻፈበት ቀን: ሰኞ 4 ኦገስት 2025 ከሰዓት 9:30:31*


ይህን ጽሑፍ ያጋሩ