ምስባክ
1 ደቂቃ
እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት
# እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት
እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት።
ወቀጥቀጠ መናስግተ ዘኃፂን፣
ወተወክፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ።
መዝ.ዳ ፻፮፥፲፮
የናሱን ደጆች ሰብሮአልና ፥
የብረቱንም መወርወሪያ ቀጥቅጦአልና።
ከበደላቸው ጎዳና ተቀበላቸው ፥
በኀጢያት ተሠቃይተዋልና።
እኛንም በደላችንን ኀጢያታችንን እንደ ምህረቱ ብዛት ይቅር ይበለን
---
*የተጻፈበት ቀን: 2025 ኦገስት 11, ሰኞ 11:15:04 ጥዋት*