ወረብ
1 ደቂቃ
ሀበነ እግዚኦ አዕይንተ አእምሮ
# ሀበነ እግዚኦ አዕይንተ አእምሮ
“ሀበነ እግዚኦ አዕይንተ አእምሮ ወትረ ኪያከ ይርአያ ወአእዛንነሂ ቃለ ዘባሕቲትከ ይስምዓ።”
ትርጉም:-
“አቤቱ የዕውቀት ዓይኖችን ስጠን።ዘወትር አንተን ያዩ ዘንድ ጆሮቻችንም ያንተን ብቻ ቃል ይሰሙ ዘንድ።”
“Grant us, Lord, eyes instructed so that they may always see You, and ears to hear only Your word.”
---
*የተጻፈበት ቀን: እሑድ 3 ኦገስት 2025 ጥዋት 11:37:25*