← ወደ ዋናው ገጽ
ማህሌተ ጽጌ
1 ደቂቃ

ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን


# ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን


ከማሀ ኀዘን ከማሀ ኀዘን ወተሰዶ ኀዘን

ርእዮ ለይብኪ ዓይነ ልብ ዘቦ


እንደ እርሷ ሀዘን መሰደድም ያስፈልገናል ዓይነ ልቡና ያለው ሰው መሰደዷን አይቶ ያልቅስ።


---

*የተጻፈበት ቀን: 2025 ኦክቶበር 14, ማክሰኞ 4:52:34 ከሰዓት*


ይህን ጽሑፍ ያጋሩ